ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ከ19 ቀናት በፊት ከተቀሰቀሰው እሳት ውስጥ ከባድ የተባሉት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶችን ጨምሮ አራ ት የሰደድ እሳቶች አሁንም እየነደዱ መሆኑም ተነግሯል። ላጉና ...
በእስያዊቷ ፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን ጨምሮ የእስልምናን ዕምነት እሴቶችን ጎድተዋል በሚል በአራት ተከሳሾች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ተከሳሾቹ የእስልምና እምነትን የሚያንቋሽሹ ይዘቶችን ...
እንደ ሪፖርቱ ከሆነ የራሳቸው ቤት የሌላቸው አልያም ተከራይተው መኖር የማይችሉ ወይም የሚያስጠልላቸው ሰው የሌላቸው ሰዎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ያደርጋሉ። በዚህም መሰረተ በናይጀሪያ 24 ሚሊዮን ዜጎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ተጠልለው ሲመሩ 12 ሚሊዮን ግብጻዊያንም እንዲሁ በተመሳሳይ ይኖራሉ። ...
ኤንቢሲ ኒውስ ሁለት የአሜሪካ የመከላከያ ባለስልጣናትን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው ሲ-17 ወታደራዊ አውሮፕላን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ስደተኞችን አሳፍሮ ሜክሲኮ ለማረፍ እቅድ ይዞ የነበር ቢሆንም ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና ...