እንደ ሪፖርቱ ከሆነ የራሳቸው ቤት የሌላቸው አልያም ተከራይተው መኖር የማይችሉ ወይም የሚያስጠልላቸው ሰው የሌላቸው ሰዎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ያደርጋሉ። በዚህም መሰረተ በናይጀሪያ 24 ሚሊዮን ዜጎች ህይወታቸውን በጎዳናዎች ላይ ተጠልለው ሲመሩ 12 ሚሊዮን ግብጻዊያንም እንዲሁ በተመሳሳይ ይኖራሉ። ...